ስለእኛ
እፎይ.ኮም የመንግስት እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን ጨምሮ በተለያዩ ድርጅቶች ላይ መረጃን የሚሰጥ ድርጅት ነው :: ይህ ኩባንያ ወደ ድርጅቱ ከመሄዳቸው በፊት ለሂደቱ አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶች ምን ምን እንደሆነ ለህዝብ ምላሽ ይሰጣል:: ወደ ድርጅቱ ከመሄድዎ በፊት ግለሰቡና ድርጅቶቹ ጊዜያቸውንና ገንዘባቸውን እንዲያድኑ ይደረጋል:: ካምፓኒዉ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ አለው::