ርዕስ:የጭነት ትራንስፖርት ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ መስጠት ለሀገር ውስጥ
አመልካች በድርጅት ወይም በግለሰብ ደረጃ የጭነት ትራንስፖርት ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ለማውጣት ከሆነ፡
ጥ.ማ: የጭነት ትራንስፖርት ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አገልግሎት ለማግኘት አመልካቾች የሚከተሉትን ሥምንት ሰነዶች ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡
