ርዕስ:የግል የሂሳብ ባለሙያዎችና ኦዲተሮች የምስክር ወረቀት እድሳት
የ 2011 በጀት ዓመት ለተፈቀደላቸው የሂሳብና ለተመሰረከረላቸው የኦዲት ባለሙያዎች የግል
የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ለማደስ የተቀመጡ አምስት መስፈርቶች
ማሳሰቢያ :-
ለመውሰድ በሚመጡበት ጊዜ ያያዟቸው ዶክሜንቶችን ዋናውን ይዘው መምጣት
ይኖርቦታል እንዲሁም ሁሉም የምታያይዙት ዶክሜንት ፋይል ፒዲኤፍ ወይም በጄፒኢጂ ፋይል
መሆን ይኖርበታል፡፡
