ርዕስ:ዓመታዊ የተሽከርካሪ ምርመራ ማረጋገጫ መስጠት
ተሽከርካሪዎች ለመንቀሳቀስ በየዓመቱ የተሽከርካሪ ምርመራ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡ የተሽከርካሪዎች
ዓመታዊ ምርመራ ከተካሄደ በኋላ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር
ባለስልጣን በአገልግሎት አሰጣጥ መመሪያው መሰረት የዓመታዊ የተሽከርካሪዎች ምርመራ ማረጋገጫ
ይሰጣል፡፡
ዓመታዊ የተሽከርካሪ ምርመራ ማረጋገጫ አገልግሎት ለማግኘት አመልካቾችየሚከተሉት ስድስት ሰነዶች ያስፈልጋሉ፤
