ርዕስ:የግል የሂሳብ ባለሙያዎችና ኦዲተሮች የምስክር ወረቀት እድሳት

የ 2011 በጀት ዓመት ለተፈቀደላቸው የሂሳብና ለተመሰረከረላቸው የኦዲት ባለሙያዎች የግል የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ለማደስ የተቀመጡ አምስት መስፈርቶች
ማሳሰቢያ :-
ለመውሰድ በሚመጡበት ጊዜ ያያዟቸው ዶክሜንቶችን ዋናውን ይዘው መምጣት ይኖርቦታል እንዲሁም ሁሉም የምታያይዙት ዶክሜንት ፋይል ፒዲኤፍ ወይም በጄፒኢጂ ፋይል መሆን ይኖርበታል፡፡